18/10/2024
Welcome to GRACE EMBASSY THE ENCOUNTER CHURCH FB PAGE. ITS A GREAT PRIVILEGE TO ENGAGED WITH YOU THROUGH OUR SOCIAL MEDIA. GOD IS READY TO MOVE HIS HAND THROUGH HIS PROPHET, TSEGA GIZAW
WE ARE LOCATED IN ADAMA, ETHIOPIA.
OUR WEEKLY CHURCH PROGRAM,
Saturday - START 8:00 am Morning FULL DAY ---- PROPHETIC, MIRACLES, SIGN & WONDERS
Thursday -- Afternoon 3:00pm ---- Healing, teaching, & deliverance
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እግዚአብሔር በዚህ ዘመን መጨረሻ ራሱን ሊገልጥ የሚጠቀምባት ቤተክርስቲያን የራስዋን የማምለኪያ ስፍራ በብዙ ድምቀትና ልህቀት አገልግሎት ጀምራለች!!!
ቋሚ የቤተክርስቲያናችን ፕሮግራሞች
ቅዳሜ -----⏰ ሙሉ ቀን ከ2 ሰዓት ጀምሮ
ሐሙስ ----- ⏰ ከሰዓት ከ9 ሰዓት ጀምሮ
ሰኞ የፆምና የፀሎት ጊዜ - ⏰ከ3:00 -- 6:00
"የነብያት ደቀመዝሙር ትምህርት/PROPHETIC DISCIPLE"
በሚል ርዕስ ዘወትር እሮብ ከ11:00 -- 1:00 መንፈሳዊ አለምን የምንማርበት ጊዜ ይኖረናል።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Info :- +251982821636
+251936756677
🔊🔊🔊ለብዙዎች መልዕክቱን በማድረስ የወንጌል አደራን አብረን እንስራ????
GRACE EMBASSY THE ENCOUNTER CHURCH!!!