Adama Antsokiya Genet Church

Adama Antsokiya Genet Church Pentecostal Church

 #የጌታ እራት ፕሮግራም የፊታችን እሁድ መጋቢት 06/2018 የጌታ እራት በጋራ የምንወስድበት ጊዜ ስለሆነ እንደወትሮዉ ሁሉ ቅዳሜ እና እሁድ በፆም በፀሎት እራሳችንን በማየት በንሰሀ በመመለ...
14/03/2026

#የጌታ እራት ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ መጋቢት 06/2018 የጌታ እራት በጋራ የምንወስድበት ጊዜ ስለሆነ እንደወትሮዉ ሁሉ ቅዳሜ እና እሁድ በፆም በፀሎት እራሳችንን በማየት በንሰሀ በመመለስ እየቆየን እንድንገኝ ይሁን።
እግዚአብሔር ከሰጠን ላይ ለ ለእግዚአብሔር ቤት እስራቶቻችንን የፍቅር ልዩ ስጦታ መፅሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ይዘን እንምጣ።
AAGC Media

01/03/2026

ማቴዎስ 24:6
6 ስለ ጦርነትና ጦርነትን የሚያናፍስ ወሬ ትሰማላችሁ፤ እነዚህ ነገሮች የግድ መፈጸም አለባቸው፤ ሆኖም መጨረሻው ገና ስለሆነ በዚህ እንዳትደናገጡ ተጠንቀቁ።

 #ልዩ የወጣቶች የትምህርት ጊዜበወጣቶች አገልግሎት Sexual purity በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት እና የዉይይት ጊዜ ቅዳሜ የካቲት 14 እና 21 ለተከታታይ ሁለት ሳምንት ከ 1...
20/02/2026

#ልዩ የወጣቶች የትምህርት ጊዜ
በወጣቶች አገልግሎት Sexual purity በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት እና የዉይይት ጊዜ ቅዳሜ የካቲት 14 እና 21 ለተከታታይ ሁለት ሳምንት ከ 11:30-1:30 ይሰጣል ስለዚህም ሁላችሁም የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በመገኘት እንድጠቀሙ ይሁን።

 #ልዩ ፕሮ ፕሮገራም እሁድ የካቲት 15/2018 የቤተሰብ ፕሮግራም ልዩ ፀጋን የምንካፈልበት የምንናመልክበት የሙሉቀን ፕሮገራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋ...
12/02/2026

#ልዩ ፕሮ ፕሮገራም
እሁድ የካቲት 15/2018 የቤተሰብ ፕሮግራም ልዩ ፀጋን የምንካፈልበት የምንናመልክበት የሙሉቀን ፕሮገራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

 #የወጣቶች ልዩ የትምህርት ማጠቃለያ ፕሮገራምበወጣት ለክርስቶስ መንፈሳዊ እድገት በሚል ርዕስ ለተከታታይ 4 ሳምንት ሲሰጥ የነበረዉ ልዩ የትምሀርት እና የዉይይት ፕሮግራም የትምህርቱ የማጠቃ...
29/01/2026

#የወጣቶች ልዩ የትምህርት ማጠቃለያ ፕሮገራም
በወጣት ለክርስቶስ መንፈሳዊ እድገት በሚል ርዕስ ለተከታታይ 4 ሳምንት ሲሰጥ የነበረዉ ልዩ የትምሀርት እና የዉይይት ፕሮግራም የትምህርቱ የማጠቃለያ ፕሮግራም ከ መጋቢ ዝና ፍሬ ጋር የፊታችን አርብ ጥር 22 ከ 11:30 - 1:30 ስለሚኖረን ሁላችንም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።

ጋብቻ ቃልኪዳንና አምልኮ ፕሮግራምየቤተክርስቲያናችን አገልጋይ የሆነችዉ የወ/ሪት ሰላም ነጋሽና እና የ አቶ ብርሃኑ አሼቦ የጋብቻ ስነስርአት የሚፈፀመዉ ጥር 17/2018 ስለሆነ ከ ቀኑ 8 ሰ...
23/01/2026

ጋብቻ ቃልኪዳንና አምልኮ ፕሮግራም
የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ የሆነችዉ የወ/ሪት ሰላም ነጋሽና እና የ አቶ ብርሃኑ አሼቦ የጋብቻ ስነስርአት የሚፈፀመዉ ጥር 17/2018 ስለሆነ ከ ቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በአዳማ እንፆኪያ ገነት ቤተክርስቲያን በሚኖረዉ የጋብቻ ስነስርዓት ላይ በመገኘት እግዚአብሔር አብረን እናመሰግናለን።
ሁላችሁም ተጠርታችኋል
መልካም የትዳር ዘመን
Birhanu Ashebo
&
Selam Negash
AAAGC Media Department.

 #ልዩ ፕሮግራም አዳማ አንፆኪያ ገነት ቤተክርስቲያን እሮብ ምሽት ልዩ የፈዉስና የአርነት ፕርግራም ከ ጥር 6 ጀምሮ ለተከታታይ ሮቦች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ፕርግራም ላይ በመገኘት የበረከቱ ...
14/01/2026

#ልዩ ፕሮግራም
አዳማ አንፆኪያ ገነት ቤተክርስቲያን እሮብ ምሽት ልዩ የፈዉስና የአርነት ፕርግራም ከ ጥር 6 ጀምሮ ለተከታታይ ሮቦች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ፕርግራም ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
አድራሻ :- አዳማ 09 ቀበሌ ዱቄት ፋብሪካ በተቃራኒ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
ስልክ 0221118218
0974083388
Email [email protected]
Location https://maps.app.goo.gl/kUafdq1h26HEKa8S6

 #የወጣቶች ልዩ የገና ፕሮግራም በወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የገና ፕሮግራም ከ 11:30 ጀምሮ ይኖረናል ማንም እንዳይቀር።
09/01/2026

#የወጣቶች ልዩ የገና ፕሮግራም
በወጣት ለክርስቶስ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የገና ፕሮግራም ከ 11:30 ጀምሮ ይኖረናል ማንም እንዳይቀር።

ለ መላዉ የቤተክርስቲያናችን አባላት በሙሉ መልካም የልደት መታሰቢያ በአል ይሁንላችሁ።
07/01/2026

ለ መላዉ የቤተክርስቲያናችን አባላት በሙሉ መልካም የልደት መታሰቢያ በአል ይሁንላችሁ።

ጋብቻ ቃልኪዳንና አምልኮ ፕሮግራምየቤተክርስቲያናችን አገልጋይ የሆነችዉ የወ/ሪት ሜሮን ጌታሁን እና የ አቶ አሸናፊ ለታ የጋብቻ ስነስርአት የሚፈፀመዉ ጥር 03/2018 ስለሆነ ከ ቀኑ 3 ሰአ...
07/01/2026

ጋብቻ ቃልኪዳንና አምልኮ ፕሮግራም
የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ የሆነችዉ የወ/ሪት ሜሮን ጌታሁን እና የ አቶ አሸናፊ ለታ የጋብቻ ስነስርአት የሚፈፀመዉ ጥር 03/2018 ስለሆነ ከ ቀኑ 3 ሰአት ጀምሮ በአዳማ እንፆኪያ ገነት ቤተክርስቲያን በሚኖረዉ የጋብቻ ስነስርዓት ላይ በመገኘት እግዚአብሔር አብረን እናመሰግናለን።
ሁላችሁም ተጠርታችኋል
መልካም የትዳር ዘመን
Ashenafi Leta
&
Meron Getahun
AAAGC Media Department.

 #የዉይይትና የምክክር ጊዜየቤተክርስቲያናችን የወጣቶች አገልገሎት ከፊታችን አርብ ታህሳስ 23/2018 መንፈሳዊ እድገት በሚል ርዕሰ ጉዳይ የዉይይት የምክክር እና ሃሳቦችን የምንለዋወጥበት ጊ...
01/01/2026

#የዉይይትና የምክክር ጊዜ
የቤተክርስቲያናችን የወጣቶች አገልገሎት ከፊታችን አርብ ታህሳስ 23/2018 መንፈሳዊ እድገት በሚል ርዕሰ ጉዳይ የዉይይት የምክክር እና ሃሳቦችን የምንለዋወጥበት ጊዜ ስለሆነ ሁላችንም የቤተክርስቲያን ወጣቶች ከ11:30 ጀምሮ እንድንገኝ ይሁን።

 #የፆምና የፀሎት ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ከህዳር 22-28 የተዘጋጀ የፆምና የፀሎት ፕሮግራም ስላለ ሁላችንም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ትላለች ቤተክርስቲያን።AAGC Media
01/12/2025

#የፆምና የፀሎት ፕሮግራም
በቤተክርስቲያናችን ከህዳር 22-28 የተዘጋጀ የፆምና የፀሎት ፕሮግራም ስላለ ሁላችንም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ትላለች ቤተክርስቲያን።
AAGC Media

Address

Adama
NONE

Telephone

+251974083388

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adama Antsokiya Genet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share