Majilisa Adaamaa አዳማ ሙስሊም ም/ቤት Adama Musilm Affairs council

  • Home
  • Ethiopia
  • Adama
  • Majilisa Adaamaa አዳማ ሙስሊም ም/ቤት Adama Musilm Affairs council

Majilisa Adaamaa አዳማ ሙስሊም ም/ቤት Adama Musilm Affairs council AS WR WB
(4)

11/06/2024
27/05/2023

❝ሰላም ስላልፈለጉ ሙስሊሙን በመናቅ የሙስሊሙን ብቸኛ መሪ በመናቅ በማናለብኝነት ሄዶ መስጂዶችን አፍርሶ ወደ ሀገር ማፍረስ እየተዘጋጁ እንደሆነ ይታያል።❞

❝እቺ ሀገር ያለ ሙስሊም መኖር አትችልም። አልቻለችምም አሁንም አትችልም። አይደለም ሙስሊሙን ማፅዳት የአላህን ቤት ማፍረስ አይችሉም። ድሮ አፄዎች ሲፈራረቁበት የነበረ ይበቃናል። ሙስሊም በዛ በድሮ ደረጃ አይደለም አሁን ያለው!❞

❝ሙስሊም ሰላም እና ሰላም ነው። ሰላም ወዳድ ብቻ ሳይሆን የሰላም ዘብ ነው።❞

❝የሰላም ዘብ ስንል ደግሞ ሲነኩትም አይናካም ሲነኩት አይሰማም ብሎ አልፎ መስጂዳችንን ለማፍረስ እንዲህ በተሟላ ድፍረት በፍፁም! አይሳካለትም ታግሰናልና ታግሰናል። ይህንን ስል በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ በአ.አ ዙሪያ ያሉት በሸገር ከተማ የፈረሰ መስጂዳችን ቁጥሩ እያደገ መጥቶ ይሄን ያህል ዛሬ መድረሱ ነገ ይተዋሉ ዛሬ ይተዋሉ እንነጋገራለን እንመካከራለን ሰላምን እንመርጣለን በሰላም እንሄዳለን ከሚል አንፃር እንጂ ፍራቻ እንዳልሆነ ሊያውቁ ይገባል።❞

❝ያለኛ ፍቃድ አንድም መስጂዳችን ሊፈርስ አይችልም። እኛ እንፈርሳለን እንጂ መስጃዳችን ሊፈርስ አይችልም።❞ ❝የፈረሱ መስጂዶቻችን ይተካሉ።❞

❝ህይወታቸው ለህልፈት የበቁ ልጆቻችን አላህ በጀነት ይቀበላቸው። የቆሰሉትን አላህ ያሽራቸው። ቤተሰቦቻቸው ሰብር አላህ ይስጣቸው።❞

❝ህግን እናከብራለን። ህግ እና ህግን ተመርኩዘን መብታችን እናስከብራለን።❞

❝ማን ሆነ ማንም ሊንቀን አንፈቅድለትም ከፈለገ እራሱን መናቅ መብቱ ነው።❞

❝ይሄን የመጣብንን ፈተና ለመመከት ለመመለስ እኛ ሙስሊሞች በትዕግስት በሰከነ መንፈስ በመነጋገር በመደማመጥ በመከባበር ስንሄድ እና ስንሄድ ብቻ ነው።❞

❝ተለያይተን የምናመጣው ጉድ የለም። ተለያይተን ተከፋፍለን ወላሂ የምናመጣው ውድቀት እንጂ ነስር የለም።❞

❝ጠንካራ ተቋም እናመጣለን ትግላችን ያ ነው። አምጥተናል አይደለም መንገድ ላይ ነን። ከናንተ ጋር ነን። ግን (ጠንካራ ተቋም የምናመጣው) በአሉባልታ አይደለም በሶሻል ሚዲያ አይደለም ተቀራርበን ተነጋግረን ነው።❞

❝ኡለማዎች አሉን እኛ! በቂ ኡለማዎች አሉን! ማናችን ነን ኡለማዎችን ተጠግተን (የጠየቅነው?) አንዳንዱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ጀሀድ ያውጃሉ! ማነው ጀሀድ ማወጅ የሚችለው? የትኛው ኡለማ ነው ፈትዋ የሰጣችሁ?❞

❝(ማህበራዊ ድህረ-ገፅ ላይ) አንዳንድ ኡለማ ሲፅፉ አይቻለሁ በኮመንት ጃሂሉ አሊም ላይ ፈትዋ ሲያደርግ አይቻለሁ።❞

❝ማንም ይምራ ማንም ይሄ ተቋም ተቋም ነው። ተቋሙን ማጠናከር ግድ ነው።❞

❝ታች ያለው ላይ ያለውን ይተቻል ላይ ያለውም ታች ያለውን ይተቻል።❞

❝በተጨባጭ የፈለጋችሁ የኛ ቢሮ ክፍት ነው። የክልል መጅሊሶች ቢሮ ክፍት ነው። እነሱን ሳታማክሩ እንደፈለጋችሁ የምትጨፍሩ ፤ ያንን የድሮ በNGO ስናደርግ የነበረውን ካስቀጠልን እራሳችንን ነው ያዋረድነው።❞

❝እኔ ለስልጣኔ አይደለም። ገደል ይግባ ስልጣኔ!❞

❝እራሴን እራሴ ነኝ ማስተዳድረው ማንም አይቀልበኝም።❞

❝ያም ሆነ ይህ የማንደራደርበትን ልንገራችሁ? መስጂዳችን መልሶ ይተካል ነው የምላችሁ። የቀሩት መስጂዶች ይፈርሳሉ (ለሚባለው) በፍፁም!❞

❝ለተከሰተውም ነገር መፍትሄ ከናንተ ጋር ዛሬ ነው የምናበጀው። መፍትሄ ሳናበጅ ከዚህ አንነሳም ኢንሻአላህ።❞

©ሃሩን ሚዲያ

20/05/2023

Guyyaa12/09/2015 Manni marii muslima magaalaa Adaamaa koree idaa fi qabrii haarawa filachiisee jira.

Fulbaana 16/ bara 2015 Marii Rakkoo Masjiida Quubaa hiikuuf godhame irratti fala waldhabdootaa hundaafuu mirgi isaanii  ...
26/09/2022

Fulbaana 16/ bara 2015 Marii Rakkoo Masjiida Quubaa hiikuuf godhame irratti fala waldhabdootaa hundaafuu mirgi isaanii eggamee akka nagahaan waliin jiraatan kallatii kaa'udhaan bellama dhuma guyyaa lamaa kennuudhaan waliigalteen xumuramee jira.

Badhaasa geebaa yaa'ii waliiga majilisa oromiya bara 2015 irratti Majilisin magaalaa Adaamaa raawwii gaarii argamsiiseen...
25/09/2022

Badhaasa geebaa yaa'ii waliiga majilisa oromiya bara 2015 irratti Majilisin magaalaa Adaamaa raawwii gaarii argamsiiseen 1ffaa ba'uudhaan Argte.

Yaa'ii waliiga majilisa oromiyaa bara 2015
24/09/2022

Yaa'ii waliiga majilisa oromiyaa bara 2015

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Majilisa Adaamaa አዳማ ሙስሊም ም/ቤት Adama Musilm Affairs council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share