Nazerth Mekana eyesuse congregation Youth

Nazerth Mekana eyesuse congregation Youth ናዝሬት መካነ እየሱስ ማ/ም ወጣቶች

ኑ ጌታን አብረን እናምልክ መጋቢት 28/2017 በናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ኘሮግራም ሁላቹም ተጋብዛችኋል
01/04/2025

ኑ ጌታን አብረን እናምልክ መጋቢት 28/2017 በናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ኘሮግራም ሁላቹም ተጋብዛችኋል

በመጋቢት 28/2017 እሀድ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማ/ም አይቀርም
01/04/2025

በመጋቢት 28/2017 እሀድ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማ/ም አይቀርም

03/11/2022

የወጣቶች ኘሮግራም

ከቅዳሜ ጥቅምት 26 ጀምሮ ለ2 ሳምንት የሚቆይ ልዩ የትምህርት ግዜ ተዘጋጅቷል መታቹ ተማሩ ተባረኩ
ከ10:00 ጀምሮ
ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ

10/08/2022
ሐምሌ 30 የነበረን ልዩ የወጣቶች ኮንፈረንስ በፎቶ ማስታወሻ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን
10/08/2022

ሐምሌ 30 የነበረን ልዩ የወጣቶች ኮንፈረንስ በፎቶ ማስታወሻ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን

ደረሰ....... ደረሰ ጌታን በአምልኮ እና በቃሉ ከፍ ምናረግበት ቀን ደረሰ። 2 ቀን ቀረው የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 30 በናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን መቅረት አይቻልም .....ኑ ...
04/08/2022

ደረሰ....... ደረሰ ጌታን በአምልኮ እና በቃሉ ከፍ ምናረግበት ቀን ደረሰ። 2 ቀን ቀረው የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 30 በናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን መቅረት አይቻልም .....ኑ ጌታ ከእኛ ጋር ከፍ አድርጉት

ሐምሌ 30 አይቀርም
27/07/2022

ሐምሌ 30 አይቀርም

ልዩ የመነቃቂያ የአምልኮ ና የቃል ምሽት ኘሮግራም በወጣቶች የተዘጋጀ። ቅዳሜ ሐምሌ 30 ከ9:00 ጀምሮ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን አይቀርም ።ሁላቹህም ተጋብዛችኋል
20/07/2022

ልዩ የመነቃቂያ የአምልኮ ና የቃል ምሽት ኘሮግራም በወጣቶች የተዘጋጀ። ቅዳሜ ሐምሌ 30 ከ9:00 ጀምሮ ናዝሬት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምህመናን አይቀርም ።ሁላቹህም ተጋብዛችኋል

Address

Adama

Telephone

+251930303727

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nazerth Mekana eyesuse congregation Youth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share