10/06/2019
መልዕክት #1
ለሀጅ ተጓዦች በሙሉ
————————————
ለዘንድሮ 1440ኛው ዓ/ሂጅራ ሀጅ ተጓዦች በሙሉ
ለሀጅ ምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
———————————————————
① በጠ/ም/ቤቱ አካውንት ላይ ሀጅ ጉዞ 78,150 ብር በባንክ የከፈሉበት ደረሰኝ
② የታደሰ ፖሰፖርት ጊዜው ያላለፈበት (ቢያንስ ለ6 ወር የሚያገለግልበት ጊዜ ያለው)
የተዘረዘሩትን መስፈርት በማሟላት ፖስፖርት በልዩ መልኩ ማግኘት ሚችሉበት ሁኔታም ተመቻችቷል!
③ የሀጅ ተጓዦቹ ባል እና ሚስት ከሆኑ የጋብቻ ሰርተፊኬት
④ የክትባት ቢጫ ወረቀት
⑤ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⑥ የውጭ ፖስፖርት ለያዙ የመኖሪያ ፍቃድ ከኢሚግሪሽን የተሰጠ ቢጫ ካርድ
⑦ እድሜያቸው ከ45 አመት በታች ለሆኑ ሴቶች ሙህሪም መኖር አለበት
⑧ ቤተሰቦች ወይም ባል እና ሚስት (ሙህረም) አንድ ላይ እንዲሄዱ በአንድ ላይ መመዝገብ አለባቸው
⑨ በፎቶ ኮፒ ፖስፖርት መመዝገብ አይቻልም
10 ከምዝገባው በኃላ ፖስፖርት የሚመለሰው በተሰጠው ቀጠሮ ብቻ መሆኑ አውቃችሁ እንድትመጡ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት
ክፍያ መፈፀሚያ የባንክ አካውንት ቁጥሮች
———————————————————
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000028707127
የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1083934
የአዋሽ ባንክ 01304069690300
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000023158462
ማሳሰቢያ:– በክልል መጅሊስም ሆነ በወረዳ መጅሊስ በኩል የሚከፈል ምንም ዓይነት ክፍያም ሆነ አገልግሎት የለም።
ለበለጠ መረጃ
በሞባይል ቁጥር: –0911215328/0929171742/0912922232
በቢሮ ስልክ በስራ ሰዓት
01182777283 ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
Share በማድረግ መረጃውን ተደራሽ ያድርጉ እናመሰግናለን!