16/12/2025
#ሎጎስ
ቅጽ ፬ " "
የሴትነት ነገረ መለኮት
በሔዋን በኩል -ያዘነች፣ የተሰበረች፣ ምስኪን ምስል ሆና
በኤልዛቤል በኩል- አመጸኛ፣ ዘማ፣ አመንዝራ ምስል ይዞ - በሥጋዋ የምትመካ፣ በሥጋዋ ኃይል ዙፋን እዘረጋለሁ ብላ የምታሰላ
በማርያም በኩል - በትሕትና፣ በንጽሕና፣ በእናትነት አዳኝ፣ ታዳጊ ሲሆን
እናያለን።
ጦር ሜዳ የሆነው አጀንዳ፣ አወዛጋቢው ጉዳይ፣ ሙግቱ በሚዛን ይቀርብበታል።
ውበት በረከት መሆን ሲችል ለምን ቀውስ ይጋብዛል? ለምን ጉዳት ይፈጠራል?
ሴትነት ጥበብ፣ ሕይወት፣ ምስጢራዊ ኃይል የሚሆነው እንዴት ነው?
"ሴትነት በክርስትና"
ሎጎስ ቅጽ 04
እስከዚያው ለሌሎች ሊንኩን እናጋራ። እነሆ ሊንክ
https://t.me/sabasagal