Muaz Islamic Art OFP

Muaz Islamic Art OFP Art..Muaz Islamic Art.com

29/07/2020

To Work

1442 hijri muhharam 20 2020 september 19 ይለቃል ኪሊሙላህ
29/07/2020

1442 hijri muhharam 20 2020 september 19 ይለቃል ኪሊሙላህ

29/07/2020
የነቢዩላህ ሁድ  (ዐ.ሰ) አጭር ታሪክ..................በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነዉ.......ሁድ (ዐ.ሰ) ወደ ኣድ የሚባል ህዝብ ነዉ የተላከዉ :...
22/09/2019

የነቢዩላህ ሁድ (ዐ.ሰ) አጭር
ታሪክ..................በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነዉ.......ሁድ (ዐ.ሰ) ወደ ኣድ የሚባል ህዝብ ነዉ የተላከዉ ::::ተልከዉ ከ ኑህ (ዐ.ሰ) ቧላ ነዉ ኣድ ህዝቦች ይኖሩት የነበረዉ አህቃፍ የሚባል አከባቢ ነበር ሁድ ዐ.ሰ አላህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ ጥኦትን ከማጋራት እንዲርቁ ጥሪ አደረገላቸዉ የሽርክ አስከፊነት እና
የሽርክ ዉጤቱ መጥፎነትን ነገራቸዉ የአላህ ፀጋ አስታወሳቸዉ አላህን መፍራት እና ወደ እሱ መመለሰን ሽርክን መጣል የኣድ (ሀገራቸዉ) በእርሻነት በጉልበት እና በፀጋ የተሞላች ነበር ሁድ ዐ.ሰ ህዝቦቹን
ጥሪ ሲያደርግላቸዉ አል ተቀበሉም ጥሪዉን እንቢ ያሉበት ምክንያቱም መክሯትን እና ወሰን ማለፍን ነበር የሁድን ዐ.ሰ ጥረሪ አስተባበሉ አላህም ቀጣይ በሆነች ንፋስ ቀጣቸዉ 7 ቀን እና 8 ለሊት ባለ መቋረጥ ላከ ባቸዉ ሁሉም ጠፉ የትምር ፍሬ ከዛፍ እንደ ወደቀ ይመስሉ ነበር የሁድ ዐ.ሰ ተካታዬች ብቻ ሲቀርሩ እነሱን አላህ ከቅጣቱ አተረፋቸዉ

Ustaz yasin nuru
22/09/2019

Ustaz yasin nuru

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251902873094

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muaz Islamic Art OFP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share