Apostle Dawit Ministries

Apostle Dawit Ministries Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apostle Dawit Ministries, Church of God, addis ababa, Ababa.

05/01/2026

በተለያየ ተግዳሮቶች ውስጥ ላላችሁ በጌታ በኢየሱስ ሰም መንፈስ ቅዱስ ነፃ አወጣችሁ!!!
የፀሎት አገልግሎት ምትፈልጉ (0927936667)በ ኢሞሞ ነእና whats up.

  :“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።”  — መዝሙር 51፥17
28/01/2025

:“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።”
— መዝሙር 51፥17

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”  — ኢሳይያስ 40፥31  #የቤ/ክ_ምስረታ
27/12/2024

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31 #የቤ/ክ_ምስረታ

01/12/2024
ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኙበት   የገዛ  #ልባችሁ ነው።  1ኛ ነገስት 19:8
14/11/2024

ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኙበት የገዛ #ልባችሁ ነው። 1ኛ ነገስት 19:8

09/11/2024

በዛሬው ምሽት አስደናቂ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ አሳውቁን።

04/11/2024

“እስራኤል ሆይ፥ አሁንስ አምላክህን እግዚአብሔርን ትፈራ ዘንድ፥ በመንገዱም ሁሉ ትሄድ ዘንድ፥ አምላክህንም እግዚአብሔርን ትወድድ ዘንድ፥ በፍጹምም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ ታመልከው ዘንድ፥ መልካምም እንዲሆንልህ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን የእግዚአብሔርን ትእዛዝና ሥርዓት ትጠብቅ ዘንድ ነው እንጂ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድር ነው?”
— ዘዳግም 10፥12-13

መዝ40:1
24/09/2024

መዝ40:1

 #አሜን
17/09/2024

#አሜን

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Dawit Ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Apostle Dawit Ministries:

Share