Meketeya Church Youth Ministry

Meketeya Church Youth Ministry Stay connected with Meketeya Church Youth Ministry, here we post every event of the ministry. .

21/04/2023

Don't miss it.
#እንዳያመልጥዎ

02/04/2023

“ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤”
— ዕብራውያን 5፥8

01/04/2023

let us worship and pray together from dusk to dawn.

April 14, 2023

28/03/2023
11/03/2023

ሊዲያ ጥፋቷ ምንድነው?

ሊዲያ የምትኖረው ሀላባ ነው። ተማሪ ነች። እንደማንኛውም ተማሪ በትምህርት ቤቷ ተገኘች። እንደ አጋጣሚ ሆኖ አጠገብዋ ቆማ የነበረች አንዲት ሙስሊም ተማሪ መሬት ላይ ወደቀች። ይህች ልጅ በወደቀችበት ሆና "ኢየሱስ ጌታ ነው" አለች። (ልብ በሉ "ኢየሱስ ጌታ ነው!" ያለችው ሊዲያ አይደለችም የወደቀችው ተማሪ ነች) በቃ! የሆነው ይሄ ይኸው ነው።
የሚያስገርመው ግን ይህ ሁኔታ ከተከሰተ በኋላ የወደቀችው ተማሪ ልጅ ቤተሰቦች ባቀረቡት ክስ ሊዲያ በፖሊስ ታሰረች። ቆይ የሊዲያ ጥፋት ምንድነው? ገፍትራ አልጣለቻት፤ በግድ አስፈራርታ "ኢየሱስ ጌታ ነው! በይ!" አላለቻት። ሙስሊሟ ልጅ የወደቀችው ራሷ! "ኢየሱስ ጌታ ነው" ያለችው ራሷ! ታዲያ ለምንድነው ሊዲያ የታሰረችው?

እንደሚሰማው ከሆነ የወደቀችው ተማሪ ቤተሰቦች በሊዲያ ላይ አቀረቡባት የተባለው ክስ "አስደግማባት ኢየሱስ ጌታ ነው እንድትል አደረገቻት" የሚል ነው። አሰቂኝም አሳዛኝም ነው። ይህንን ክስ የሚሰማ ሁሉ የሚያፍር ይመስለኛል።

እስኪ ፍረዱ፤ በትምህርት ገበታዋ ላይ ከመገኘቷ ውጪ የሊዲያ ጥፋቷ ምንድነው?
ካውንስሉስ በዚህ ጉዳይ ምን እያሰበ ነው?
ሀላባ ክርስቲያን ወንድም እህቶችን ማሰር፣ ቤተክርስቲያን ማቃጠል ለማሸማቀቅ መሞከር የተለመደ ነው:: ግን እስከመች?

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251909605367

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meketeya Church Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Meketeya Church Youth Ministry:

Share