God is Good-እግዝአብሔር መልካም ነው

God is Good-እግዝአብሔር መልካም ነው Declare the goodness of God and share with anyone else about it.

መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው‼
06/02/2026

መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው‼

አዳነን‼
04/02/2026

አዳነን‼

31/01/2026
22/01/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ‼

22/01/2026

በምርኮ የሚወሰድ ሕዝብ እንዲሁ አይሸኝም፤ የተስፋ ቃል ይሰጠዋል። እግዚአብሔርም ለይሁዳ ሕዝብ በኤርምያስ አፍ እንዲህ አለ፤ "'ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ' ይላል እግዚአብሔር፤ 'ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጣችሁ፣ የሰላም ሐሳብ እንጂ ለክፉ አይደለም'" (29፥11)። ከስፍራቸው ቢነቀሉም ከእግዚአብሔር ሐሳብ አይነቀሉም፤ የምርኮውም ሐሳብ የርሱ ነው። በዚይ ሕዝቡን ሊያርምና ሊያሠለጥን ወስኗል፤ ሁኔታውን ይቆጣጠራል፤ መንገዱን ብቻ ሳይሆን ውጤቱንም ተምኗል። በምርኮ በነበሩበት ጊዜ በርሱ የታመኑትም—እነ ዳንኤል፣ እነ አስቴር—በኢየሩሳሌም ከተጠጉት በላይ ተጠጉት፤ አወቁት፤ አሳወቁት፤ አከበሩት፤ አስከበሩትም። የቦታና የጊዜ ክፉ ሊኖር ይችላል። የእግዚአብሔር ሕልውናና ሐሳብ ግን ሁሉን ያልፋል፤ ያሳልፋልም።

Jeremiah 29:11
'For I know the plans I have for you,' declares the Lord, 'plans to prosper you and not to harm you, plans to give you hope and a future.'

Telegram| https://t.me/+RGiVDVEzA5lJ9JtW
Facebook| https://facebook.com/dailyInjera/
Instagram| https://www.instagram.com/dailyinjera/
Twitter| https://twitter.com/dailyinjera
LinkedIn| https://www.linkedin.com/company/dailyinjera/
Pinterest| https://pinterest.com/dailyinjera

Biblica Ethiopia | https://t.me/ethbiblica

20/01/2026

Check out mihretutekalign’s video.

Address

Addis Ababa
Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when God is Good-እግዝአብሔር መልካም ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to God is Good-እግዝአብሔር መልካም ነው:

Share