የዱባይ ጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን

  • Home
  • United Arab Emirates
  • Dubai
  • የዱባይ ጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን

የዱባይ ጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የዱባይ ጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን, Religious organisation, Jebel Ali , Christ Church, Dubai.

በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) ጀበል ዓሊ የቅድስት ሥላሴ እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ
የሚከተሉትን መረጃዎችና አገልግሎቶች ያገኛሉ፦
✨የቀጥታ ሥርጭቶች፦ የሰንበትና የበዓላት ቅዳሴ
✨የቃለ እግዚአብሔር ትምህርቶች፦ መንፈሳዊ ጉባኤያት
✨ወቅታዊ መርሃ ግብራት፦ የቅዳሴ ሰዓታት፣ የጾምና
የክብረ በዓላት ልዩ ጥሪዎችና ማስታወቂያዎች

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ 3  #ስርዓተ  #ቅዳሴ
02/08/2026

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ 3 #ስርዓተ #ቅዳሴ

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ 2   #ስርዓተ  #ቅዳሴ
02/08/2026

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ 2 #ስርዓተ #ቅዳሴ

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ  #ቅዳሴ
02/08/2026

የእለተ እሑድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ስርዓተ ቅዳሴ በፎቶ #ቅዳሴ

02/08/2026
(የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ትምህርት)የእናታቸውን ጡት እንደሚያዩ ሕፃናት ልንኾን ይገባናል።የተወደደ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ፡-እግዚአብሔርን ፡ የምትወዱት፡ ይልቁንም እግዚ...
01/08/2026

(የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ትምህርት)

የእናታቸውን ጡት እንደሚያዩ ሕፃናት ልንኾን ይገባናል።

የተወደደ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ፡-

እግዚአብሔርን ፡ የምትወዱት፡ ይልቁንም እግዚአብሔር ፡ አብልጦ የሚወዳችሁ ሆይ!

ሕፃናት የእናታቸውን ጡት ለመጥባት ምን ያህል እንደሚጓጉ አስተውላችኋልን?

እኛም : ወደ : ቅዱስ - ማዕድ - መቅረብ ያለብን፤ ከመንፈሳዊው ጽዋ ጡትም ለመጠጣት መጓጓት ያለብን እንደዚህ ነው።

ሕፃናቱ የእናታቸውን ጡት ሲያዩ እንዴት ደስ እንደሚሰኙም ተመልከታችኋልን?

እኛም የመንፈስ ቅዱስን ፍቅር ስንመለከት ደስ ሊለን የሚገባው እንደዚህ ነው፡፡

ሕፃናቱ፦ የእናታቸውን ጡት ሲከለከሉ ምርር ብለው እንደሚያለቅሱ ኹሉ

እኛም ከዚህ ማዕድ (ከቅዱስ ቁርባን) ስንርቅ ምርር ብለን ልናለቅስ ይገባናል፡፡

https://maps.app.goo.gl/cK6d5it3WQj2j9TE9?g_st=aw  የጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ሎኬሽን
01/08/2026

https://maps.app.goo.gl/cK6d5it3WQj2j9TE9?g_st=aw የጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ሎኬሽን

Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.

01/08/2026

ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:10

እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13

እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት።ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
የዮሐንስ ወንጌል 15:12-13

Address

Jebel Ali , Christ Church
Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዱባይ ጀበል ዓሊ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share